ግጻዌ ዘሰናብት ምስለ አርእስተ መዝሙር ወርኀ መጋቢት - ሚያዝያ 2012 ዓ.ም.

Dec 04, 2019

 

 

አርእስተ መዝሙር

ዘቅዳሴ ምንባብ

ምስባክ

ቅዳሴ

29 የካቲ

 

ቦአ ኢየሱስ

 

ቈላ. 2፡1-ፍጻሜ

ያዕ.4፡1-12

ግብ. ሐዋ. 5፡17-30

ዮሓ. 2፡12-ፍጻሜ

መዝ. 68/69

እስመ ቅንአተ ቤትከ በልዐኒ፡ ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ፡ ወቀፃእክዋ በጾም ለነፍስየ።

ቅዳሴ ዘእግዚእ

 

 

06 መጋቢት

አምላኩሰ ለአዳም

ዕብ. 12፡11-17

ያዕ. 5፡14-ፍጻሜ

ግብ. ሐዋ. 3፡1-12

ዮሓ. 5፡14-ፍጻሜ

 

መዝ. 6

ተሣሃለኒ እግዚኦ እስመ ድውይ አነ፡ ወፈውሰኒ እስመ ተሀውካ አዕፅምትየ፡ ነፍስየኒ ተሀውከት ፈድፋደ።

መዝ. 40/41

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዓራተ ሕማሙ፡ ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ፡ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ።

ቅዳሴ ዘወልደ ነጐድጓድ

 

 

13 መጋቢት

 

እንዘ ይነብር እግዚእነ

 

1ይ ተስ. 4፡13 - ፍጻሜ

2ይ ጴጥ. 3፡7-ፍጻሜ

ግብ. ሐዋ. 24፡10-21

ማቴ. 24፡1-28

መዝ. 49/50

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ፡

ወአምላክነሂ ኢያረምም፡

 እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።

 

ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ

 

20 መጋቢት

 

መኑ ውእቱ ገብር ኄር

 

1ይ ቆሮ. 4፡1-9

1ይ ጴጥ. 2፡11-19

ግብ. ሐዋ. 16፡9-18

ማቴ. 25፡14-30

መዝ. 39/40

ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ፡ ወሕግከኒ በማእከለ ከርሥየ፡ ዜኖኩ ጽድቀከ በመኅበር ዓቢይ።

ዓዲ መዝ. 133/134

ናሁ ይባርከዎ ለእግዚአብሔር፡ ኵሎሙ አግብርተ እግዚአብሔር፡ እለ ይቀውሙ ውሰተ ቤተ እግዚአብሔር።

ቅዳሴ ዘባስልዮስ

 

27 መጋቢት

 

 

ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ

ሮሜ 7፡1-14

1ይ ዮሓ. 4፡1-10

ግብ. ሐዋ. 5፡34-ፍጻሜ

ዮሓ. 3፡1-21

መዝ. 16/17

ሐወፅከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ፡ አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ፡ ከመ አይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው።

ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ማርያም።

 

 

 

ወርኀ ሚያዝያ

 

 

04 ሚያዝያ

 

ወእንዘ ሰሙን

  ዕብ. 9፡11-ፍጻሜ

  1ይ ጴጥ. 4፡1-11

ግብ. ሐዋ. 28፡17-23

  ዮሓ. 5፡15-29

 

መዝ. 117/118

ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፡ ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር፡ እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።

 

ቅዳሴ ዘጎርጎርዮስ

 

 

አርእስተ መዝሙር

ዘቅዳሴ ምንባብ

ምስባክ

ቅዳሴ

11 ሚያዝያ

 

ይትፌሣሕ ሰማይ

  1ይ ቆሮ. 15፡20-41

  1ይ ጴጥ. 3፡15-ፍጻሜ

ግብ. ሐዋ. 2፡22-36

  ዮሓ. 20፡1-18

 

 

መዝ. 77፡78

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡ ወከመ ኃይል ወኅድገ ወይን፡ ወቀተለ ፆሮ በድኅሬሁ።

መዝ. 117/118

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር፡ ንትፈሣሕ ወንትኃሠይ ባቲ፡            ኦ እግዚኦ አድኅንሶ።

 

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

 

18 ሚያዝያ

 

ዳግማይ ትንሣኤ ወኵሉ ሥርዓቱ ከመቀዳማይ ትንሣኤ። ድኅረ ቍርባን ክልኤቱ ኣቡባት በከመ ይቤ ምስ ይቤ ክርስቲስ በል።

 

 

 

 

25 ሚያዝያ

 

ወበእሑድ ሰንበት

1ይ ቆሮ. 15፡1-15

1ይ ጴጥ. 1፡1-9

ግብ. ሐዋ. 5፡29-33

ዮሓ. 20፡1-18

መዝ. 11/12

ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር፡ እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ፡ ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ።

 

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ።

 

 

ዘመነ ዮሐንስ 13 የካቲት 2012 ዓ.…

February
Friday
21
ዝክር፦ ሰርግዮስ ሰማዕት፡ ወአባ ጢሞቴዎስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ፡ ወቴዎድሮስ ወልደ ፋሲለደስ፡ ወአባ ክፍላ፡ ወአባ ኅብስት፡ ወአውሳብዮስ ዘተመስጠ ሰማየ በእደ መላእክት ወነበረ በሰማይ ፲ተወ፬ተ ዓመተ ወእምዝ ተመይጠ ውስተ ምድር ወነበረ ፵ ዓመተ። ዘቅዳሴ ምንባብ፦ 2ይ ቆሮ. 12፡1-10። 2ይ ጴጥ. 3፡1-6። ግብ. ሐዋ. 15፡22-29። ምስባክ፦ መዝ. 138/139 ወንጌል፦ ማቴ. 6፡16-21። ቅዳሴ፦ ዘ፫፻ት ግሩም። ***
00:00 h
Ad Right