ግጻዌ ዘሰናብት ምስለ አርእስተ መዝሙር ወርኀ ጥር - የካቲት 2013 ዓ.ም.

Dec 04, 2019

 

 

አርእስተ መዝሙር

ዘቅዳሴ ምንባብ

ምስባክ

ቅዳሴ

02 ጥር

 

ይሠርቅ ኮከብ

   ሮሜ 11፡25-ፍጻሜ

   1ይ ዮሓ. 4፡1-9

   ግብ. ሐዋ. 7፡17-23

   ማቴ. 2፡1-13

መዝ. 88/89

ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ፡

ወልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር፡

ወለዓለም አዐቅብ ሎቱ ሣህልየ።

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

 

9 ጥር

 

ንጉሥኪ ጽዮን

   ሮሜ 15፡1-13

   1ይ ዮሓ. 4፡14-ፍጻሜ

ግብ. ሐዋ. 13፡32-43

   ሉቃ. 4፡16-32

 

መዝ. 131/132

ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ።

ወረከብናሁ ውስተ ኦመ ገዳም።

ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር።

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

 

 

 

16 ጥር

 

ሖረ ኢየሱስ

   ዕብ. 2፡1-11

   1ይ ዮሓ. 5፡1-13

ግብ. ሐዋ. 10፡30-39

   ዮሓ. 2፡1-11

 

መዝ. 83/84

እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ፡

ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል፡

ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

 

23 ጥር

 

እሙነ ኮነ ልደቱ።

  2ይ ቆሮ. 1፡13-ፍጻሜ

   1ይ ዮሓ. 2፡22-ፍጻሜ 

ግብ. ሐዋ. 13፡20-26

   ሉቃ. 2፡41-ፍጻሜ።

 

መዝ. 117/118

እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ፡ ግበሩ በዓለ በትፍሥሕት በኀበ እለ ያስተሐምምዎ፡ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።

 

ቅዳሴ ዘእግዚእ

 

 30 ጥር

ኢየሩሳሌም ትቤ

 

ገላ. 4፡21-ፍጻሜ።

  1ይ ጴጥ. 2፡1-9

ግብ. ሐዋ. 11፡20-26

  ሉቃ. 2፡41-ፍጻሜ።

 

 

መዝ. 147/148

ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር፡

 ወሰብሕዮ ለአምላክኪ ጽዮን፡

 እስመ አፅንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ።

 

 

ቅዳሴ ዘእግዚእ

 

 

 

አርእስተ መዝሙር

 

ዘቅዳሴ ምንባብ

 

ምስባክ

 

ቅዳሴ

 

7 የካቲት

 

መሐሩነ

1ይ ጢሞ. 5፡1-11

1ይ ዮሐ. 3፡1-9

ግብ. ሐዋ. 3፡17-ፍጻሜ

ሉቃ. 2፡25-40


 

 

መዝ. 102

ዘያጸግባ እምበረከቱ ለፍትወትከ።

ዘይሔድሳ ከመ ንስር ለውርዙትከ።

ገባሬ ሣህል እግዚአብሔር።

 

ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

 

 

አርእስተ መዝሙር

ዘቅዳሴ ምንባብ

ምስባክ 

ቅዳሴ

14 የካቲት

 

ተበሃሉ ጻድቃን

ዕብ. 12፡12-25

1ይ ዮሐ. 4፡7-13

ግብ. ሐዋ. 7፡29-35

ዮሐ. 10፡34-ፍጻሜ

መዝ. 49/50

አስተጋብኡ ሎቱ ጻድቃኑ።

እለ ይገብሩ መሥዋኦተ ዘበሕጉ። ይነግራ ሰማያት ጽድቀ ዚአሁ

መዝ. 88/89

እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን። ዓቢይ ወግሩም ዲበ ኵሎሙ እለ ዓውዱ። እግዚኦ አምላከ ኃያላን መኑ ከማከ።

ቅዳሴ እግዚእ

 

21 የካቲት

 

ወብዙኃን

  ሮሜ 9፡1-16

 1ይ ዮሐ. 2፡1-19

ግብ. ሐዋ. 7፡6-16

  ዮሐ. 4፡1-25

መዝ. 46/47

አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ።

ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ።

ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ።

ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ

 

28 የካቲት

 

ተቀነዩ

ገላ. 5፡13-ፍጻሜ።

1ይ ጴጥ. 4፡1-11

ግብ. ሐዋ. 15፡25-35

ዮሓ. 3፡10-21።

መዝ. 2

ተቀነዮ ለእግዚአብሔር በፍርሃት። ወተኃሠዩ ሎቱ በረዓድ። አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዓዕ እግዚአብሔር።

መዝ.99/100

ንሕነሰ ሕዝቡ ወአባግዐ መርዔቱ። ባኡ ውስተ አናቅጺሁ በተጋንዮ። ወውስተ አዕፃዲሁ በስብሐት እመንዎ።

ቅዳሴ እግዚእ